በኡስታዝ አቡ ሐይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡
ትምሕርቶቹ የተዘጋጁት በኪታብ (Books)፣ በድምጽ (Audio)፣ በምስል (Video) ነው:: የተዘጋጁበት ቋንቋም በአብዛኛው ዐረብኛ ሲሆን፡ በጥቂቱ የእንግሊዘኛ ትምሕርትም አለው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
ሀ. በድምጽ (Audio)
1. ሸርሑል-ዐቂደቲ አጥ-ጠሓዊያህ
ሀ. በሸይኽ ሷሊሕ ቢን ዐብዲል-ዐዚዝ አሊ-ሸይኽ በ52 ክፍል የተዘጋጀ የዐቂደቱ-ጠሓዊያ ኪታብ ማብራሪያ https://archive.org/…/Akida_Tahaouia_Saleh_Bin_Abdul…
ለ. በሸይኽ ዐብዱላህ ኢብኑ ዐብዲራሕማን አል-ጅብሪን በ100 ክፍል የተዘጋጀ የዐቂደቱ-ጠሓዊያ ኪታብ ማብራሪያ https://archive.org/…/Char7_Akida_Tahawia_jebrine_uP_bY…
2. ሸርሑ ኪታቢ-ተውሒድ፡-
በሸይኽ ሷሊሕ ቢን ዐብዲል-ዐዚዝ አሊ-ሸይኽ በ16 ክፍል የተዘጋጀ የኪታቡ-ተውሒድ ማብራሪያ https://archive.org/…/Kitab_Tawhid_Saleh_Bin_Abdul_Aziz…
3. ሸርሑ ኪታቢል አርበዑነ-ነወዊያህ፡-
ሀ. በሸይኽ ፋሊሕ ቢን ሙሐመድ አስ-ሰጊር በ19 ክፍል የተዘጋጀ የአርበዒን-ሐዲሥ ማብራሪያ https://archive.org/…/Char7_40.Nawawia_Faleh_Sogaiir_uP…
ለ. በሸይኽ ዐብዱል-ሙሕሲን ቢን-ሐምድ አል-በድር በ30 ክፍል የተዘጋጀ የአርበዒን-ሐዲሥ ማብራሪያ https://archive.org/details/m.ettounissi-4_uP_bY_mUSLEm
ሐ. በሸይኽ ሙሐመድ ቢን-ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን በ19 ክፍል የተዘጋጀ የአርበዒን-ሐዲሥ ማብራሪያ https://archive.org/…/Char7-40.Nawawia-Othaimin-Up-By…
4. ሸርሑ ኪታቢል ኡሱሉ-ሠላሣህ፡-
ሀ. በሸይኽ ዐብዱል-ሙሕሲን ቢን-ሙሐመድ አል-ቃሲም በ30 ክፍል የተዘጋጀ የኡሱሉ-ሠላሳ ማብራሪያ https://archive.org/…/Char7-3.OSSOUL-Abd-Mohsen-el…
ለ. በሸይኽ ሙሐመድ ሓሳን በ11 ክፍል የተዘጋጀ የኡሱሉ-ሠላሳ ማብራሪያ https://archive.org/…/Char7-Three.OSsOUL-M.HaSSen-Up-By…
ሐ.. በሸኽ ዑመር ቢን ስዑድ አል-ዒድ በ6 ክፍል የተዘጋጀ የኡሱሉ-ሠላሠህ ሸርሕ (ማብራሪያ) በኦዲዮ https://archive.org/…/Char7-3.OSSOUL-Omar-Id-Up-By-MusleM
5. ሸርሑ አስማኢላሂ-ሑስና፡-
በዶክተር ሙሐመድ ራቲብ አን-ናብሉሲ በ198 ክፍል የተዘጋጀ የአላህን ስሞች ማብራሪያ https://archive.org/details/Nabolsi_Hosna_uP_bY_mUSLEm
6. ሚንሐጁል ሙስሊም
በሸኽ አቡበከር ጃቢር አል-ጀዛኢሪይ በ206 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡- https://archive.org/details/Islamic_Tape-28_uP_bY_mUSLEm
7. የሪያዱ-ሷሊሒን ሸርሕ (ማብራሪያ)፡-
በሸኽ ሙሐመድ ሷሊሕ ቢን ዑሠይሚን በ96 ክፍል የተዘጋጀ ኦዲዮ፡- https://archive.org/details/Otheimin-052_uP_bY_mUSLEm
ለ. ሙሐደራዎች
1. የነቢያት ታሪክ (ቂሰሱል አንቢያእ)
ሀ. በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ በ65 ክፍሎች የተዘጋጀ የነቢያት ታሪክ https://archive.org/…/Safwat_Assafwa_Mp3_H.Q_up-by-muslem
ለ. በተለያዩ መሻኢኾች በ117 ክፍሎች የተዘጋጁ የነቢያት ታሪክ https://archive.org/details/Prophets_stories_up_by_muslem
ሐ. በሸኽ ዑሥማን አል-ኸሚስ በ21 ክፍል የተዘጋጀ የነቢያት ታሪክ በኦዲዮ https://archive.org/…/Prophets_stories-othman_khamis_up…
2. ለባለ-ትዳሮች ብቻ፡-
በትዳር ዓለም ውስጥ ስላሉ ነገሮች በ99 ክፍሎች የተዘጋጁ ጠቃሚ ምክር በተለያዩ መሻኢኾች https://archive.org/details/MottazzawijouN-Up-By-MusleM
3. የነቢያችን ሲራ፡-
ሀ. በ82 ክፍሎች የተዘጋጁ የነቢያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ማንነት https://archive.org/details/Messenger_uP_bY_mUSLEm
ለ. በሸኽ ሙሐመድ ሐሳን በ174 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡- https://archive.org/details/Sirah_M-Hassen_uP_bY_mUSLEm
ሐ. በሸኽ አቡበከር ጃቢር አል-ጀዛኢሪይ በ128 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡- https://archive.org/details/Islamic_Tape-30_uP_bY_mUSLEm
4. አል-ኢማኑ ወል-ኩፍር እምነትና ክህደት በሚል ርእስ በ28 ክፍሎች የተዘጋጀ ሙሐደራ https://archive.org/…/Al-Imen_Wal_Kofer-Ismaiil_Al…
5. በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ የተዘጋጁ ተከታታይ ትምሕርቶች
ሀ. የመጨረሻው ዓለም፡- በ32 ክፍሎች የተዘጋጀ፡- https://archive.org/…/Dr.omar-abdulkafy_Dar_Akhira_uP…
ለ. ቀጥተኛው እምነት፡ በ18 ክፍሎች የተዘጋጀ https://archive.org/…/Dr.omar-abdulkafy_Dar_Akhira_uP…
ሐ. እውነተኛው ቀጠሮ፡- በ25 ክፍሎች የተዘጋጀ፡- https://archive.org/…/Dr_Omar-Abdulkafy_Al_Waad_Hak_uP…
መ. የብርሐን ጎዳና፡- በ30 ክፍሎች የተዘጋጀ፡- https://archive.org/…/Dr_Omar-Abdulkafy_Tarik_E-nour_uP…
ሠ. የልቦች አስገራሚነት፡- በ25 ክፍሎች የተዘጋጀ፡- https://archive.org/…/Dr_Omar-Abdulkafy_Ajeib_Al_Koloub…
ረ. ታላቁ ዕድል፡- በ14 ክፍሎች የተዘጋጀ፡- https://archive.org/…/Dr_Omar-Abdulkafy_Al_Fawz_uP_bY…
6. በሸይኽ ሙሐመድ ቢን-ዐብዱል መሊክ አዝ-ዘግቢ፡- በኝህ ሸይኽ የተዘጋጁ 284 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/…/Mohammad_Abd_El_Malikk_Ezogbi…
7. በሸይኽ ሃኒ ሒልሚ፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 116 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/details/Hani_Helmi_Mawsoaa_uP_bY_mUSLEm
8. ሸይኽ ሙሐመድ ኢስማዒል አል-ሙቀዲም፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 304 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/…/Mohammad-Ismaiil_Al-MOkadim_uP_bY…
9. ሸይኽ ዐብደላህ ኢብኑ-ዐብዲራሕማን አል-ጅብሪን፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 374 ትምሕርቶች ዱሩስ ዒልሚያህ https://archive.org/details/jebbrine_uP_bY_mUSLEm
10. ሸይኽ ዓኢድ አል-ቀረኒ፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 458 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/…/Ayed_Al-Qarni_458_Lectures_Mp3_up…
11. ሸይኽ በድር ቢን-ናዲር አል-ሚሻሪ፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 50 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/…/The_best_of_badrBinNaderMishari…
12. ሸይኽ ሙስዐድ አንወር፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 391 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/details/Mosa3ad_Anwar_uP_bY_mUSLEm
13. ሸይኽ ዐብዲል-ዐዚዝ ኢብኑ-ባዝ፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 188 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/details/Ibn_Baz_uP_bY_mUSLEm
14. ሸይኽ ዐብዱላህ ሐማድ አር-ረሲ፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 185 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/det…/Abdalah_Hammed_Rassi_uP_bY_mUSLEm
15. ሸይኽ አሕመድ አል-ቀጣን፡- በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 216 ትምሕርቶች ሙሐደራ https://archive.org/…/Ahmed_Al_Qattan_216_Lectures_Mp3…
16. ሸኽ ሙሐመድ ሁሰይን ያዕቁብ፡- በኚህ ሸኽ የዘጋጁ ስምንት መቶ ሃያ አምስት (825) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Islamic_Tape-31_uP_bY_mUSLEm
17. ሸኽ ሰፈር ቢን አብዱ-ራሕማን አል-ሐዋሊ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ሶስት መቶ ስድስት (306) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Safar_Alhawali_uP_bY_mUSLEm
18. ሸኽ ሙሐመድ ሐሳን፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ስድስት መቶ አርባ ሶስት (643) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Med_Hassann_uP_bY_mUSLEm
19. ሸኽ ዐብዱል-ሓሚድ ኪሽኪ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ሶስት መቶ ዘጠና አምስት (395) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Keshik_uP_bY_mUSLEm
20. ሸኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ዘጠኝ መቶ አንድ (901) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/…/M-Saleh_Al-Mounajid_901_Lectures…
21. ሸኽ ወሒድ ዐብዱ-ሰላም አል-ባሊ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ሁለት መቶ አስራ ስድስት (216) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Waheed_Baly_uP_bY_mUSLEm
22. ሸኽ ሙሐመድ ቢን ናሲሩ-ዲን አል-አልባኒ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ አንድ መቶ አርባ (140) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Al-Albani_uP_bY_mUSLEm
23. ሸኽ አቢ ኢስሐቅ አል-ሑወይኒ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ አምስት መቶ ሰባ ሰባት (577) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ
24. ሸኽ ወጅዲ ጉነይም በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ሶስት መቶ ስምንት (308) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Wagdy_Ghoneim_uP_bY_mUSLEm
25. ሸኽ ሷሊሐል ሙንጂድ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ዘጠኝ መቶ አንድ (901) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/…/M-Saleh_Al-Mounajid_901_Lectures…
26. የጌታችን ጥሪ ለምእመናን፡- በሸኽ አቡበከር ጃቢር አል-ጀዛኢሪይ በ103 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡- https://archive.org/details/Islamic_Tape-29_uP_bY_mUSLEm
27. ሸኽ ኻሊድ አር-ራሺድ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ አንድ መቶ አንድ (101) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Khaled_E-Rached_uP_bY_mUSLEm
28. ሸኽ ስዑድ ሹረይም፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ዘጠና አራት (94) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ https://archive.org/details/Saud_Shuraim_uP_bY_mUSLEm
ለ. በምስል (Video)
1. በሸይኽ ሙሐመድ አል-ዐሪፊይ በ 57 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ https://archive.org/…/Dr.arifi-Nihayat_Al3alam_up-by…
2. የሰዎች ጥያቄና መልስ፡- በሸይኽ ሙስጠፋ አል-ዐደዊይ በ96 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ https://archive.org/…/Mustapha_Adaoui_Fatawa_uP_bY_mUSLEm
3. የምርጦች ባሕሪያት፡- በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ በ65 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ https://archive.org/details/Safwat_Assafwa_up-by-muslem
4. በሶላታችን እንዴት እንርካ?፡- በሸይኽ ሚሻሪ አል-ኸራዝ በ60 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ https://archive.org/…/How_To_Flavor_Your_Salah_uP_bY…
5. የቅዱስ ቁርኣን ተፍሲር በከፊል፡- በሸይኽ ሙሐመድ ሐሳን በ103 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ https://archive.org/…/Quran_Tafssir_M-Hassen_uP_bY_mUSLEm
6. በሱና ጥላ ስር፡- በሸይኽ አቢ ኢስሐቅ አል-ሑወይኒ በ9 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ https://archive.org/details/Alhewenny_Sunna_uP_bY_mUSLEm
7. ሸኽ አይመን ሱወይድ፡- በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ዘጠና አንድ (91) የቅዱስ ቁርኣን ተጅዊድ ትምሕርቶች በቪዲዮ https://archive.org/det…/Al_Etqan_aymn-sowaid_uP_bY_mUSLEm
ሐ. የተለያዩ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች በኦዲዮ፡-
a. Explanation of Book of Tawheed from Sahih Al-Bukhari https://archive.org/…/Tawheed_from_Sahih_Al-Bukhari_uP…
b. Explanation of Riyad As-Saleheen https://archive.org/…/Explanation_of_Riyad_As-Saleheen…
c. Explanation of the Forty Nawawi Hadiths https://archive.org/details/Nawawi_Hadiths_uP_bY_mUSLEm
d. The Beneficial Sayings Explaining the Book of At-Tawheed_Dr. Saleh As-Saleh https://archive.org/details/English_Audios-19_uP_bY_mUSLEm
e. The Conditions of La ilaaha illa Allah [ Muhammad ibn Sulayman at-Tameemi ]_Abdur-Ra’oof Shakir https://archive.org/details/English_Audios-08_uP_bY_mUSLEm
f. The Correct Response to Those Who Altered the Religion of Jesus_Dr. Saleh As-Saleh https://archive.org/details/English_Audios-04_uP_bY_mUSLEm
g. The Major Sins Series_Abu Usama Dhahabi https://archive.org/details/English_Audios-15_uP_bY_mUSLEm
h. The Three Fundamental Principles [Saleh As-Saleh] https://archive.org/…/Three_Fundamental_Principles_uP…
i. Answers To Non Muslims Common Questions About Islam https://archive.org/…/Answers_To_Non_Muslims_Common…
j. Clear Your Doubts about Islam_Khalid I. Al-Anayshah Al-Dossary https://archive.org/details/English_Audios-11_uP_bY_mUSLEm
መ. ዐረብኛ ቋንቋ መማሪያ
http://knowledge0world.blogspot.ae/…/encyclopedia-of…
ይህ ሊንክ ዐረብኛ ቋንቋን መማሪያ ሊንክ ነው፡፡ በውስጡ 306 ክፍሎች አሉት፡፡ እያንዳንዱ ክፍል 40 ደቂቃ የሚፈጅ ትምሕርት አለው፡፡ ዐረብኛን ከፊደሎቹ (አሊፍ፣ባእ) በመጀመር እስከ ከፍተኛ ትምሕርት ድረስ ይሰጣል፡፡
1. እንዴት ልገለገልበት እችላለሁ?
ሀ. መጀመሪያ ይህን ሊንክ በመጫን ቴጁን ይክፈቱት፡፡ ምናልባትም አልከፍትም ካላችሁ ሊንኩን ኮፒ አድርጉትና ጎግል ላይ ለጥፈው ይፈልጉት http://waqfeya.com/book.php?bid=7845
ለ. ከተከፈተልዎት በግራ በኩል የአስተማሪው ምስል አለ፡፡ ፕሮፌሰር አብዱ-ረሒም የሚባሉ ፓኪስታናዊ ናቸው፡፡
ሐ. ወደ ውስጥ ከቁጥር 01-23 የተዘጋጁ አድራሻዎች አሉ፡፡ እያንዳንዱ ቁጥር ውስጥ እስከ ስድስት የሚደርሱ የቪዲዮ አድራሻዎች አሉ፡፡ ለምሳሌ ቁጥር ዜሮ አንድን ይጫኑት፡፡ ከዛም ሲከፍትልዎት ወደ መሐል አካባቢ individual files የሚል ያገኛሉ፡፡ በውስጡ በሁለት ፓርት የተዘጋጁ ፋይሎች ያገኛሉ ማለት ነው፡፡ እሱን ነው ከፈለጉ ቀጥታ በመክፈት ካልሆነም ወደ ኮምፒውተሮት በመጫን በፈለጉት ጊዜ ሊማሩበት የሚችሉት፡፡
2. እንዴት ላውርደው?
ሀ.ይህን ሶፍትዌር ከጫኑት በቀላሉ ለማውረድ ያግዝዎትል፡- http://www.filehippo.com/search?q=idm internate download manager ተጭነው በኮምፒውተሮት ውስጥ ካወረዱት በኋላ install ድርጉት፡፡
ለ አንድ ወር ያህል ነጻ ሶፍትዌር ስለሆነ ሊገለገሉበት ይችላሉ፡፡ ከዛም ወደ ዐረብኛ መማሪያው በመሄድ ማውረድ የሚፈልጉትን እየተጫኑ በተጫነው ሶፍትዌር አማካይነት ይገልገሉ፡፡
ሊንኩ አልከፍትም ካሎት ኮፒ ያድርጉትና ጎግል ውስጥ ይለጥፉት ከዛም ይከፍታል ኢንሻአላህ፡፡ ቀጥታ ማዳመጥ ብቻ ከፈለጉ በቀኝ በኩል ያለውን እያንዳነዱን በመንካት ይጠቀሙ፡፡ ለግልዎት ዳውንሎድ ማድረግ ከፈለጉ ደግሞ ወደ ታች ዝቅ በማድረግ የሚፈልጉትን ያውርዱ፡፡
አላህ ተጠቃሚዎችም ጠቃሚዎችም ያድርገን፡፡
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦
የአባልነት ፎርሙን ለመሙላት ይህንን ይጫኑ
ማዕከላችንን የሚሰራቸውን ስራዎች በቀጥታ ለመደገፍ፦
አካውንት – 1000499318212
የአካውንት ስም – Hidaya Islamic Center
በአጭር ቁጥር – 8212 መጠቀም ይችላሉ።


