በኡስታዝ አቡ ሐይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ( ከአንዱ በስተቀር) ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
1. የሪያዱ-ሷሊሒን ሸርሕ(ማብራሪያ)
በሸኽ ሙሐመድ ሷሊሕ ቢን ዑሠይሚን በ96 ክፍል የተዘጋጀ ኦዲዮ፡-
https://archive.org/details/Otheimin-052_uP_bY_mUSLEm
2. የነቢያት ታሪክ
በሸኽ ዑሥማን አል-ኸሚስ በ21 ክፍል የተዘጋጀ በኦዲዮ
https://archive.org/…/Prophets_stories-othman_khamis_up…
3. ሸኽ ሷሊሐል ሙነጂድ
በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ዘጠኝ መቶ አንድ (901) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ
https://archive.org/…/M-Saleh_Al-Mounajid_901_Lectures…
4. የጌታችን ጥሪ ለምእመናን
በሸኽ አቡበከር ጃቢር አል-ጀዛኢሪይ በ103 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡-
https://archive.org/details/Islamic_Tape-29_uP_bY_mUSLEm
5. ሚንሐጁል- ሙስሊም
በሸኽ አቡበከር ጃቢር አል-ጀዛኢሪይ በ206 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡-
https://archive.org/details/Islamic_Tape-28_uP_bY_mUSLEm
6. የነቢያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሲራህ
ሀ. በሸኽ ሙሐመድ ሐሳን በ174 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡-
https://archive.org/details/Sirah_M-Hassen_uP_bY_mUSLEm
ለ. በሸኽ አቡበከር ጃቢር አል-ጀዛኢሪይ በ128 ክፍልየተዘጋጀ ኦዲዮ፡-
https://archive.org/details/Islamic_Tape-30_uP_bY_mUSLEm
7. ሸኽ ኻሊድ አር-ራሺድ
በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ አንድ መቶ አንድ (101) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ
https://archive.org/details/Khaled_E-Rached_uP_bY_mUSLEm
8. ሸኽ ስዑድ ሹረይም
በኚህ ሸኽ የተዘጋጁ ዘጠና አራት (94) ኢስላማዊ ትምህርቶች በኦዲዮ
https://archive.org/details/Saud_Shuraim_uP_bY_mUSLEm
9. የኡሱሉ-ሠላሠህ ሸርሕ (ማብራሪያ)
በሸኽ ዑመር ቢን ስዑድ አል-ዒድ በ6 ክፍል የተዘጋጀ በኦዲዮ
https://archive.org/…/Char7-3.OSSOUL-Omar-Id-Up-By-MusleM
10. የተለያዩ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች በኦዲዮ፡-
a. Explanation of Book of Tawheed from Sahih Al-Bukhari
https://archive.org/…/Tawheed_from_Sahih_Al-Bukhari_uP…
b. Explanation of Riyad As-Saleheen
https://archive.org/…/Explanation_of_Riyad_As-Saleheen…
c. Explanation of the Forty Nawawi Hadiths
https://archive.org/details/Nawawi_Hadiths_uP_bY_mUSLEm
d. The Beneficial Sayings Explaining the Book of At-Tawheed_Dr. Saleh As-Saleh
https://archive.org/details/English_Audios-19_uP_bY_mUSLEm
e. The Conditions of La ilaaha illa Allah [ Muhammad ibn Sulayman at-Tameemi ]_Abdur-Ra’oof Shakir
https://archive.org/details/English_Audios-08_uP_bY_mUSLEm
f. The Correct Response to Those Who Altered the Religion of Jesus_Dr. Saleh As-Saleh
https://archive.org/details/English_Audios-04_uP_bY_mUSLEm
g. The Major Sins Series_Abu Usama Dhahabi
https://archive.org/details/English_Audios-15_uP_bY_mUSLEm
h. The Three Fundamental Principles [Saleh As-Saleh]
https://archive.org/…/Three_Fundamental_Principles_uP…
i. Answers To Non Muslims Common Questions About Islam
https://archive.org/…/Answers_To_Non_Muslims_Common…
j. Clear Your Doubts about Islam_Khalid I. Al-Anayshah Al-Dossary
https://archive.org/details/English_Audios-11_uP_bY_mUSLEm
ለዚህ ስጦታ መነሻ ክፍያ የሚፈልጉትን ወስደው መጠቀም ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ አላህ እንድነጠቀምበትና ሌሎችንም ለሱ ብለን እንድንጠቅምበት ዱዓ ማድረግ ነው፡፡
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦
የአባልነት ፎርሙን ለመሙላት ይህንን ይጫኑ
ማዕከላችንን የሚሰራቸውን ስራዎች በቀጥታ ለመደገፍ፦
አካውንት – 1000499318212
የአካውንት ስም – Hidaya Islamic Center
በአጭር ቁጥር – 8212 መጠቀም ይችላሉ።


