በኡስታዝ አቡ ሐይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
1. አል ጀነቱ ወነዒሙሀ፡-
ጀነትና ጸጋዎቿ በሚል ርዕስ የተዘጋጁ 50 ሙሐደራዎች https://archive.org/details/Paradise-50_uP_bY_mUSLEm
2. አስ-ሶላቱ ወመካነቱሀ
ሶላት በኢስላም ያለው ቦታ በሚል ርዕስ የተዘጋጁ 70 ሙሐደራዎች
https://archive.org/details/SalaT_70_LesSoNs_up-by-muslem
3. አት-ተውበቱ ወር-ሩጁዕ ኢለላህ
በተውበት ወደ አላህ መመለስ በሚል ርዕስ የተዘጋጁ 82 ሙሐደራዎች
4. ቢሩል ዋሊደይን
የወላጆች ሀቅ በሚል ርዕስ የተዘጋጁ 41 ሙሐደራዎች
5. አል-ዓቂዳህ
የዓቂዳህ ምንነት በሚል ርዕስ የተዘጋጁ 97 ሙሐደራዎች
6. አል-መውቱ ወል-አኺራህ
ሞትና የመጨረሻው ዓለም በሚል ርዕስ የተዘጋጁ 72 ሙሐደራዎች
7. አል-ከባኢር
ታላላቅ ኃጢአቶች በሚል ርዕስ በነዋፍ-ሳሊም የተዘጋጁ 30 ሙሐደራዎች
8. አኽላቁና ፊል-ሚዛን
ስነ-ምግባራችን በኢስላም መነጽር በሚል ርዕስ በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ የተዘጋጁ 18 ሙሐደራዎች
9. አፋቱ-ሊሳን
የምላስ ወለምታዎች በሚል ርዕስ በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ የተዘጋጁ 27 ሙሐደራዎች
10. ሸኽ ሙሐመድ ቢን ዐብዲራህማን አል-ዐሪፊይ
በኝኽ ሸኽ የተዘጋጁ 100 ሙሐደራዎች
ለዚህ ስጦታ መነሻ ክፍያ የሚፈልጉትን ወስደው መጠቀም ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ አላህ እንድነጠቀምበትና ሌሎችንም ለሱ ብለን እንድንጠቅምበት ዱዓ ማድረግ ነው፡፡
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦
የአባልነት ፎርሙን ለመሙላት ይህንን ይጫኑ
ማዕከላችንን የሚሰራቸውን ስራዎች በቀጥታ ለመደገፍ፦
አካውንት – 1000499318212
የአካውንት ስም – Hidaya Islamic Center
በአጭር ቁጥር – 8212 መጠቀም ይችላሉ።


