በኡስታዝ አቡ ሐይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
1. ሸርሑል-ዐቂደቲ አጥ-ጠሓዊያህ
ሀ. በሸይኽ ሷሊሕ ቢን ዐብዲል-ዐዚዝ አሊ-ሸይኽ በ52 ክፍል የተዘጋጀ የዐቂደቱ-ጠሓዊያ ኪታብ ማብራሪያ
ለ. በሸይኽ ዐብዱላህ ኢብኑ ዐብዲራሕማን አል-ጅብሪን በ100 ክፍል የተዘጋጀ የዐቂደቱ-ጠሓዊያ ኪታብ ማብራሪያ
2. ሸርሑ ኪታቢ-ተውሒድ
በሸይኽ ሷሊሕ ቢን ዐብዲል-ዐዚዝ አሊ-ሸይኽ በ16 ክፍል የተዘጋጀ የኪታቡ-ተውሒድ ማብራሪያ
3. ሸርሑ ኪታቢል አርበዑነ-ነወዊያህ
ሀ. በሸይኽ ፋሊሕ ቢን ሙሐመድ አስ-ሰጊር በ19 ክፍል የተዘጋጀ የአርበዒን-ሐዲሥ ማብራሪያ
ለ. በሸይኽ ዐብዱል-ሙሕሲን ቢን-ሐምድ አል-በድር በ30 ክፍል የተዘጋጀ የአርበዒን-ሐዲሥ ማብራሪያ
ሐ. በሸይኽ ሙሐመድ ቢን-ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን በ19 ክፍል የተዘጋጀ የአርበዒን-ሐዲሥ ማብራሪያ
4. ሸርሑ ኪታቢል ኡሱሉ-ሠላሣህ
ሀ. በሸይኽ ዐብዱል-ሙሕሲን ቢን-ሙሐመድ አል-ቃሲም በ30 ክፍል የተዘጋጀ የኡሱሉ-ሠላሳ ማብራሪያ
ለ. በሸይኽ ሙሐመድ ሓሳን በ11 ክፍል የተዘጋጀ የኡሱሉ-ሠላሳ ማብራሪያ
5. ሸርሑ አስማኢላሂ-ሑስና
በዶክተር ሙሐመድ ራቲብ አን-ናብሉሲ በ198 ክፍል የተዘጋጀ የአላህን ስሞች ማብራሪያ
6. የነቢያት ታሪክ
ሀ. በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ በ65 ክፍሎች የተዘጋጀ የነቢያት ታሪክ
ለ. በተለያዩ መሻኢኾች በ117 ክፍሎች የተዘጋጁ የነቢያት ታሪክ
7. ለባለ-ትዳሮች ብቻ
በትዳር ዓለም ውስጥ ስላሉ ነገሮች በ99 ክፍሎች የተዘጋጁ ጠቃሚ ምክር በተለያዩ መሻኢኾች
8. የነቢያችን ሲራ
በ82 ክፍሎች የተዘጋጁ የነቢያችን(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ማንነት
9. አል-ኢማኑ ወል-ኩፍር
እምነትና ክህደት በሚል ርእስ በ28 ክፍሎች የተዘጋጀ ሙሐደራ
10. በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ የተዘጋጁ ተከታታይ ትምሕርቶች
ሀ. የመጨረሻው ዓለም፡- በ32 ክፍሎች የተዘጋጀ፡-
ለ. ቀጥተኛው እምነት፡ በ18 ክፍሎች የተዘጋጀ
ሐ. እውነተኛው ቀጠሮ፡- በ25 ክፍሎች የተዘጋጀ፡-
መ. የብርሐን ጎዳና፡- በ30 ክፍሎች የተዘጋጀ፡-
ሠ. የልቦች አስገራሚነት፡- በ25 ክፍሎች የተዘጋጀ፡-
ረ. ታላቁ ዕድል፡- በ14 ክፍሎች የተዘጋጀ፡-
ለዚህ ስጦታ መነሻ ክፍያ የሚፈልጉትን ወስደው መጠቀም ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ አላህ እንድነጠቀምበትና ሌሎችንም ለሱ ብለን እንድንጠቅምበት ዱዓ ማድረግ ነው፡፡
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦
የአባልነት ፎርሙን ለመሙላት ይህንን ይጫኑ
ማዕከላችንን የሚሰራቸውን ስራዎች በቀጥታ ለመደገፍ፦
አካውንት – 1000499318212
የአካውንት ስም – Hidaya Islamic Center
በአጭር ቁጥር – 8212 መጠቀም ይችላሉ።


