በኡስታዝ አቡ ሐይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
1. ሸይኽ ሙሐመድ ቢን-ዐብዱል መሊክ አዝ-ዘግቢ
በኝህ ሸይኽ የተዘጋጁ 284 ትምሕርቶች ሙሐደራ
2. ሸይኽ ሃኒ ሒልሚ
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 116 ትምሕርቶች ሙሐደራ
3. ሸይኽ ሙሐመድ ኢስማዒል አል-ሙቀደም
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 304 ትምሕርቶች ሙሐደራ
4. ሸይኽ ዐብደላህ ኢብኑ-ዐብዲራሕማን አል-ጅብሪን
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 374 ትምሕርቶች ዱሩስ ዒልሚያህ
5. ሸይኽ ዓኢድ አል-ቀረኒ
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 458 ትምሕርቶች ሙሐደራ
6. ሸይኽ በድር ቢን-ናዲር አል-ሚሻሪ
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 50 ትምሕርቶች ሙሐደራ
7. ሸይኽ ሙስዐድ አንወር
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 391 ትምሕርቶች ሙሐደራ
8. ሸይኽ ዐብዲል-ዐዚዝ ኢብኑ-ባዝ
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 188 ትምሕርቶች ሙሐደራ
9. ሸይኽ ዐብዱላህ ሐማድ አር-ረሲ
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 185 ትምሕርቶች ሙሐደራ
10. ሸይኽ አሕመድ አል-ቀጣን
በኝኽ ሸይኽ የተዘጋጁ 216 ትምሕርቶች ሙሐደራ
ለዚህ ስጦታ መነሻ ክፍያ የሚፈልጉትን ወስደው መጠቀም ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ ወደ አላህ እንድንጠቀምበትና ሌሎችንም ለሱ ብለን እንድንጠቅምበት ዱዓ ማድረግ ነው፡፡
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦
የአባልነት ፎርሙን ለመሙላት ይህንን ይጫኑ
ማዕከላችንን የሚሰራቸውን ስራዎች በቀጥታ ለመደገፍ፦
አካውንት – 1000499318212
የአካውንት ስም – Hidaya Islamic Center
በአጭር ቁጥር – 8212 መጠቀም ይችላሉ።


