በኡስታዝ አቡ ሐይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
1. የዚህ ዓለም ፍጻሜ፡-
በሸይኽ ሙሐመድ አል-ዐሪፊይ በ 57 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ
2. የሰዎች ጥያቄና መልስ
በሸይኽ ሙስጠፋ አል-ዐደዊይ በ96 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ
3. የምርጦች ባሕሪያት
በዶክተር ዑመር ዐብዱል-ካፊ በ65 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ
4. በሶላታችን እንዴት እንርካ?
በሸይኽ ሚሻሪ አል-ኸራዝ በ60 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ
5. የቅዱስ ቁርኣን ተፍሲር በከፊል
በሸይኽ ሙሐመድ ሐሳን በ103 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ
6. በሱና ጥላ ስር
በሸይኽ አቢ ኢስሐቅ አል-ሑወይኒ በ9 ክፍል የተዘጋጀ ቪዲዮ
https://archive.org/details/Alhewenny_Sunna_uP_bY_mUSLEm
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦
የአባልነት ፎርሙን ለመሙላት ይህንን ይጫኑ
ማዕከላችንን የሚሰራቸውን ስራዎች በቀጥታ ለመደገፍ፦
አካውንት – 1000499318212
የአካውንት ስም – Hidaya Islamic Center
በአጭር ቁጥር – 8212 መጠቀም ይችላሉ።


