ብቻ የጌታ አላህ ትእዛዝ፣ የነቢያት ሱንና እና የነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የሕይወት ፈለግ ነው፡፡ አላህ ትዳር የሌላቸውን ሰዎች እንድናጋባቸው ትእዛዝን ሰጥቷል፡፡ ለጊዜው ችግረኞች ቢኾኑ ከሱ በኾነ ቸርነት እንደሚያብቃቃቸውም ቃልን ገብቶላቸዋል፡፡ ቀደምት ነቢያትንም በትዳር እንዲጣመሩ በማድረግ የነቢያት ሱንና መኾኑንንም አበክሮ ነግሮናል፡፡
Category: መሰረታዊ የእስልምና አስተምህሮ
አንዱና ብቸኛው “አል ዋሒዱል አሐድ”
“አል-ዋሒድ” የሚለው መለኮታዊ ስም ትርጉሙ አንድና ብቸኛ ማለት ነው፡፡ ጌታ አላህ በህልውናው (በዛቱ) የማይከፋፈል አንድ ጌታ በመሆኑ “አል-ዋሒድ” ይባላል፡፡ ጌታ አላህ ዩኒቨርሱን (አጽናፈ ዓለሙን) ሲፈጥር ያለ አጋርና ያለ አማካሪ ብቻውን ያዘጋጀ በመሆኑ “አል-ዋሒድ” ይባላል፡፡ ጌታ አላህ በባሕሪያቱና በስሞቹ አምሳያና ሞክሼ የሌለው ብቸኛ አምላክ በመሆኑ “አል-ዋሒድ” ይባላል፡፡ ጌታ አላህ ብቻውን የሚመለክና የሚሰገድለት እውነተኛ አምላክ በመሆኑ “አል-ዋሒድ” ተብሎ የሚጠራ ነው፡፡
ታላቅ ኤግዚቢሽን | ክፍል -7
ይህ ሊንክ ዐረብኛ ቋንቋን መማሪያ ሊንክ ነው፡፡ በውስጡ 306 ክፍሎች አሉት፡፡ እያንዳንዱ ክፍል 40 ደቂቃ የሚፈጅ ትምሕርት አለው፡፡ ዐረብኛን ከፊደሎቹ(አሊፍ፣ባእ) በመጀመር እስከ ከፍተኛ ትምሕርት ድረስ ይሰጣል፡፡
ታላቅ ኤግዚቢሽን | ክፍል -6
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
ታላቅ ኤግዚቢሽን | ክፍል -5
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
ታላቅ ኤግዚቢሽን | ክፍል -4
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
ታላቅ ኤግዚቢሽን | ክፍል -3
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
ታላቅ ኤግዚቢሽን | ክፍል -2
ከዚህ በታች የሚለጠፉት ሊንኮች በኢስላም ሊቃውንት በተለያዩ ኢስላማዊ ርዕሶች ዙሪያ በዐረብኛ( ከአንዱ በስተቀር) ቋንቋ የተዘጋጁ ትምሕርቶች ናቸው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
ታላቅ ኤግዚቢሽን | ክፍል -1
ትምሕርቶቹ የተዘጋጁት በኪታብ (Books)፣ በድምጽ (Audio)፣ በምስል (Video) ነው:: የተዘጋጁበት ቋንቋም በአብዛኛው ዐረብኛ ሲሆን፡ በጥቂቱ የእንግሊዘኛ ትምሕርትም አለው፡፡ ዐረብኛውን አዳምጣቹ መረዳት የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች በግላችሁም ለመጠቀም እንዲሁም እህት ወንድሞችን ለመጥቀም ሁኔታዎች ከፈቀዱላችሁ ይኸውላችሁ፡-
ጀነትና ጸጋዎቿ | ክፍል ሁለት
የጀነት ሰዎች ከሚያገኙት መንፈሳዊ እርካታ መሀል አንድ የነቢያትን ጉርብትና ማግኘት ነው፡፡ አማኞች በጀነት ከነቢያት ጋር በመሆን፡ በአንድ ላይ የመሰብሰብን ዕድል ይጎናጸፋሉ፡፡ በተለይ ከነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ጋር መሆን፡፡ አላህ ይወፍቀን፡-











